Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, July 15, 2016

ማህበረ ተጋሩ ያሳሰባቸዉ ስለሰው ህይወት ሳይሆን ስለጠፋው ንብረት ነው

ማህበረ ተጋሩ በሰሜን አሜሪካ እናንተን በእጅጉ ያሳሰባቹ ስለሰው ህይወት ሳይሆን ስለጠፋው ንብረት ነው። የጎንደር ህዝብ እንደዚህ አይነት እርምጃ ለመውሰድ የተገደደው እንደእናንተ መብቱ ስላልተከበረለት፣በማንነቱ እየተሰደበ ፣እየተገደለ፣እየታሰረ፣እየታፈነ እንዲሁም እየተፈናቀለ ሲገዛ የኖረ ህዝብ ነው። 

ስለዚህ በወሰዱት እርምጃ እየተፈፀመባቸው ካለው ግፍና መከራ በመነሳት ነው። እናንተ በምትኖሩባት አሜሪካን ግዛት ውስጥ እድሉን ብታገኙ የአማራ ልጆች መግደልም ሆን ከማስገደል ወደኃላ እንደማትሉ ናቹ፤ነገር ግን አልተቻለም።

በህወሓት የሚመራው መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ በእጅጉ አድንቃቹሃል! በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፀመውን የዘር ማፅዳት ዘመቻንም እንደምትደግፉ ነው። እናንተ እየኖራቹ የአማራው ህዝብ ግን ይገደልላቹሁ! ብሎም ማህበራቹ በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፀሙ ማናቸውንም ተግባሮች ለመደገፍ ሃሳብም አላቹሁ! "አይ ተጋሩ" ይህ የሚያሳየው ምን ያህል ለአማራ ህዝብ ያላቹን ጥላቻ የሚያሳይ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ስንቱ በህወሓት ወታደሮች ሲገደሉ ለምን መግለጫ እንዲህ አላወጣቹሁም?

No comments:

Post a Comment

wanted officials